መግቢያ
ኑሮ መወደዱ አስጨንቆሃል? የሚያስፈልጉህን ነገሮች ለማሟላት ረጅም ሰዓት እየሠራህ ነው? ከቤተሰብህ ጋር የምታሳልፈው ጊዜ እያጣህ ነው? ከሆነ በዚህ ንቁ! እትም ላይ ያሉት ርዕሶች ይረዱሃል። ሕይወትህን ለማሻሻልና ጭንቀትህን ለመቀነስ የሚረዱ ሐሳቦችን ይጠቁሙሃል። የመጨረሻው ርዕስ ወደፊት አስደሳች ጊዜ እንደሚመጣ ይናገራል፤ ይህ እውነተኛ ተስፋ አሁን ላይም ያጽናናሃል።
በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።
ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።