የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • sn መዝ. 119
  • ኑ! እረፍት አግኙ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ኑ! እረፍት አግኙ
  • ለይሖዋ ዘምሩ
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ኑ! እረፍት አግኙ
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
  • ለአገልግሎት መዘጋጀት
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
  • ለአገልግሎት መዘጋጀት
    ለይሖዋ ዘምሩ—አዲስ መዝሙሮች
  • ጠንካራ እምነት ሊኖረን ይገባል
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
ለተጨማሪ መረጃ
ለይሖዋ ዘምሩ
sn መዝ. 119

መዝሙር 119

ኑ! እረፍት አግኙ

በወረቀት የሚታተመው

(ዕብራውያን 10:24, 25)

1. የምንኖርበት ዓለም ብልሹ ነው፤

ያምላክን መንገድ አያውቅም።

አስተማማኝ መመሪያ ያስፈልጋል፤

የራስ መንገድ አያዋጣም።

ስብሰባዎቻችን ኃይል ያድሳሉ፤

እምነት ያጠነክራሉ።

ለመልካም ሥራ ያንቀሳቅሳሉ፤

ለመበርታት ያስችላሉ።

የይሖዋን ት’ዛዛት ቸል አንልም፤

ፈቃዱን ማድረግ ’ንሻለን።

ከስብሰባዎች መመሪያ ይገኛል፤

ለ’ውነት ያለን ፍቅርም ያድጋል።

2. ይሖዋ ያውቃል የሚያስፈልገንን፤

ምክሮቹን መስማት አለብን።

ለስብሰባዎች ጊዜ መግዛታችን፣

ያሳያል ጥበብ እንዳለን።

በአምላክ በተሾሙ ወንዶች መማር፣

ያነሳሳናል ለተግባር።

የወንድሞች ድጋፍ አይለየንም፤

ብቻችንን አይደለንም።

ለመኖር ከፈለግን ባዲስ ዓለም፣

ስብሰባ መሄድ አንተውም።

በዚህ ስብሰባ ላይ እንማራለን፣

ባምላክ ጥበብ መመራትን።

(በተጨማሪም መዝ. 37:18፤ 140:1⁠ን፣ ምሳሌ 18:1⁠ን፣ ኤፌ. 5:16⁠ን እና ያዕ. 3:17⁠ን ተመልከት።)

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ