የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • lfb ገጽ 58-59
  • የክፍል 5 ማስተዋወቂያ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የክፍል 5 ማስተዋወቂያ
  • ከመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ምን ትማራለህ?
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ‘ከሰማይ ከወረደው እንጀራ’ ጥቅም ማግኘት
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—1999
  • የክፍል 11 ማስተዋወቂያ
    ከመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ምን ትማራለህ?
  • የክፍል 4 ማስተዋወቂያ
    ከመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ምን ትማራለህ?
  • እስራኤላውያን ለይሖዋ ቃል ገቡ
    ከመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ምን ትማራለህ?
ለተጨማሪ መረጃ
ከመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ምን ትማራለህ?
lfb ገጽ 58-59
እስራኤላውያን መና ሲሰበስቡ

የክፍል 5 ማስተዋወቂያ

እስራኤላውያን ቀይ ባሕርን ከተሻገሩ ከሁለት ወራት በኋላ ወደ ሲና ተራራ ደረሱ። በዚያም ይሖዋ ልዩ ሕዝቡ እንዲሆኑ ከእስራኤላውያን ጋር ቃል ኪዳን ገባ። እስራኤላውያንን ጠብቋቸዋል፤ እንዲሁም የሚያስፈልጋቸውን ነገር በሙሉ አሟልቶላቸዋል፤ የሚበሉት መና፣ የማያረጅ ልብስ እንዲሁም ምንም ሳይፈሩ ተረጋግተው የሚኖሩበት ቦታ ሰጥቷቸዋል። ወላጅ ከሆንክ፣ ልጅህ ይሖዋ ለእስራኤላውያን ሕጉን፣ የማደሪያ ድንኳኑን እንዲሁም የክህነት ሥርዓቱን የሰጣቸው ለምን እንደሆነ እንዲገነዘብ እርዳው። ቃልን መጠበቅ፣ ትሑት መሆን እንዲሁም ምንጊዜም ለይሖዋ ታማኝ መሆን ምን ያህል አስፈላጊ እንደሆነ ጎላ አድርገህ ግለጽ።

ዋና ዋናዎቹ ትምህርቶች

  • ለይሖዋ ቃል ከገባህ ቃልህን ጠብቅ

  • ኩራት፣ ራስ ወዳድነትና ዓመፅ ለጥፋት ይዳርጋል

  • ይሖዋ እስራኤላውያንን ታግሷቸዋል፤ ታማኝ ሳይሆኑ በቀሩበት ጊዜም እንኳ ተንከባክቧቸዋል

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ