የይሖዋ ምሥክሮች የወረዳ ስብሰባ
የ2016-2017 ፕሮግራም
ጭብጥ፦ በይሖዋ ላይ ያላችሁን እምነት አጠናክሩ! —ዕብ. 11:6
ጠዋት
3:30 ሙዚቃ
3:40 መዝሙር ቁ. 12 እና ጸሎት
3:50 በማንኛውም ሁኔታ ውስጥ “በአምላክ ላይ እምነት ይኑራችሁ”
4:05 ሲምፖዚየም፦ በይሖዋ ላይ እምነት እንድንጥል የሚረዱ ዘይቤያዊ አገላለጾች
ጋሻ
አባት
ዓለት
እረኛ
5:05 መዝሙር ቁ. 22 እና ማስታወቂያዎች
5:15 “እምነቴ እንዲጠነክር . . . እርዳኝ!”
5:30 የጥምቀት ንግግር
6:00 መዝሙር ቁ. 7
ከሰዓት በኋላ
7:10 ሙዚቃ
7:20 መዝሙር ቁ. 54 እና ጸሎት
7:30 የሕዝብ ንግግር፦ እውነተኛ እምነት ምንድን ነው? የሚታየውስ እንዴት ነው?
8:00 የመጠበቂያ ግንብ ፍሬ ሐሳብ
8:30 መዝሙር ቁ. 30 እና ማስታወቂያዎች
8:40 ሲምፖዚየም፦ “በቀላሉ ተብትቦ የሚይዘንን ኃጢአት ከላያችን አንስተን እንጣል”
ይሖዋ ክፋትን ያስወግዳል
ይሖዋ የሚያስፈልገንን ያሟላልናል
ይሖዋ የሞቱትን ያስነሳል
3:40 እውነተኛ እምነት የሚያስገኛቸውን በረከቶች እጨዱ
10:15 መዝሙር ቁ. 43 እና ጸሎት