የይሖዋ ምሥክሮች የወረዳ ስብሰባ
የ2016-2017 ፕሮግራም
ጭብጥ፦ ይሖዋን መውደዳችሁን ቀጥሉ!—ማቴ. 22:37
ጠዋት
3:40 ሙዚቃ
3:50 መዝሙር ቁ. 50 እና ጸሎት
4:00 ከሁሉ የሚበልጠውን ትእዛዝ አስቡ
4:15 ዓለምን ሳይሆን አምላክን ውደዱ
4:30 ሰዎች ‘የይሖዋን ስም እንዲወዱ’ አስተምሩ
4:55 መዝሙር ቁ. 112 እና ማስታወቂያዎች
5:05 “አምላክን የሚወድ ሁሉ ወንድሙንም መውደድ ይገባዋል”
5:35 የጥምቀት ንግግር
6:05 መዝሙር ቁ. 34
ከሰዓት በኋላ
17:20 ሙዚቃ
7:30 መዝሙር ቁ. 73
7:35 ተሞክሮዎች
7:45 የመጠበቂያ ግንብ ፍሬ ሐሳብ
8:15 ወላጆች—ልጆቻችሁ ይሖዋን እንዲወዱ አስተምሩ
8:30 ወጣቶች—ይሖዋ የቅርብ ወዳጃችሁ እንደሆነ በግልጽ አሳዩ
8:45 መዝሙር ቁ. 106 እና ማስታወቂያዎች
8:55 ‘መጀመሪያ ላይ የነበራችሁን ፍቅር’ አትተዉ
9:55 መዝሙር ቁ. 3 እና ጸሎት