የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • w95 7/1 ገጽ 30
  • ዓመታዊ ስብሰባ ጥቅምት 7, 1995

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ዓመታዊ ስብሰባ ጥቅምት 7, 1995
  • የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—1995
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ዓመታዊ ስብሰባ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—1995
  • ጥቅምት 7, 2000 የሚደረግ ዓመታዊ ስብሰባ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2000
  • ጥቅምት 7, 2000 የሚደረግ ዓመታዊ ስብሰባ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2000
  • ጥቅምት 4, 1997 የሚደረገው ዓመታዊ ስብሰባ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—1997
ለተጨማሪ መረጃ
የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—1995
w95 7/1 ገጽ 30

ዓመታዊ ስብሰባ ጥቅምት 7, 1995

የፔንሲልቫንያ የመጠበቂያ ግንብ የመጽሐፍ ቅዱስና ትራክት ማኀበር አባላት ዓመታዊ ስብሰባ ጥቅምት 7, 1995 በኒው ጀርሲ ክፍለ ሀገር በጀርሲ ከተማ 2932 ኬኔዲ ቦሊቫርድ በሚገኘው የይሖዋ ምሥክሮች የመሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ ይካሄዳል። በመጀመሪያ አባላቱ ብቻ የሚገኙበት ስብሰባ ጠዋት በ3:30 ይደረግና በ4 ሰዓት አጠቃላዩ ዓመታዊ ስብሰባ ይከተላል።

ካለፈው ዓመት ወዲህ የፖስታ አድራሻቸውን የለወጡ የማኀበሩ አባላት በሐምሌ ወር መደበኛ የማስታወቂያ ደብዳቤዎችና ውክልናዎች ይደርሷቸው ዘንድ ለውጡን አሁኑኑ ለጸሐፊው ቢሮ ማስታወቅ ይኖርባቸዋል።

ለአባላቱ ከዓመታዊው የስብሰባ ማስታወቂያዎች ጋር የሚላኩላቸው ውክልናዎች ግፋ ቢል እስከ ነሐሴ 1 ድረስ ለማኅበሩ ጽሕፈት ቤት እንዲደርሱ አድርገው መመለስ አለባቸው። እያንዳንዱ አባል በስብሰባው ላይ ራሱ ይገኝ ወይም አይገኝ እንደሆነ በመግለጽ ውክልናውን ወዲያውኑ ሞልቶ መመለስ አለበት። በእያንዳንዱ የውክልና ቅጽ ላይ የሚሰጠው መረጃ በዚህ ነጥብ ላይ ግልጽ መሆን ይኖርበታል። ምክንያቱም ማን በስብሰባው ላይ እንደሚገኘ የሚታወቀው በዚህ መሠረት ነው።

መደበኛውን የሥራ ጉዳይና ሪፖርት ጨምሮ ጠቅላለው ስብሰባ በ7 ሰዓት ወይም ከዚያ ብዙ ሳይቆይ ያበቃል ተብሎ ይጠበቃል። ከሰዓት በኋላ ስብሰባ አይኖርም። ያለው ቦታ የተወሰነ በመሆኑ መግባት የሚቻለው በቲኬት ብቻ ይሆናል። ዓመታዊውን ስብሰባ በስልክ ወደ ሌሎች አዳራሾች ለማስተላለፍ የተደረገ ዝግጅት የለም።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ