የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • wp16 ቁጥር 1 ገጽ 16
  • መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?
  • የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)—2016
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ስንሞት ምን እንሆናለን?
  • የሞቱ ሰዎች ዳግመኛ በሕይወት መኖር ይችላሉ?
  • ስንሞት ምን እንሆናለን?
    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው
  • ሰው ሲሞት ምን ይሆናል?
    የአምላክ ወዳጅ መሆን ትችላለህ!
  • ስንሞት ምን እንሆናለን?
    ንቁ!—2007
  • ጥያቄ 2፦ ስሞት ምን እሆናለሁ?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2012
ለተጨማሪ መረጃ
የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)—2016
wp16 ቁጥር 1 ገጽ 16
መቃብር ላይ ቀይ ጽጌረዳ ተቀምጦ

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

ስንሞት ምን እንሆናለን?

ሰዎች ምን ብለው ያምናሉ? ስንሞት ሌላ አካል ይዘን መኖራችንን እንደምንቀጥል የሚያምኑ አሉ፤ ሌሎች ደግሞ ሞት የሁሉ ነገር መጨረሻ እንደሆነ ይሰማቸዋል። አንተስ ምን ብለህ ታምናለህ?

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

“ሙታን . . . ምንም አያውቁም።” (መክብብ 9:5) ስንሞት በሕይወት መኖራችን ያከትማል።

መጽሐፍ ቅዱስ የሚያስተምረው ሌላስ ነገር አለ?

  • የመጀመሪያው ሰው አዳም ሲሞት ወደ አፈር ተመልሷል። (ዘፍጥረት 2:7፤ 3:19) በተመሳሳይም ሁሉም ሰው ሲሞት ወደ አፈር ይመለሳል።—መክብብ 3:19, 20

  • ሰዎች ሲሞቱ ከኃጢአታቸው ነፃ ይሆናሉ። (ሮም 6:7) አንድ ሰው ከሞተ በኋላ በኃጢአቱ ምክንያት አይቀጣም።

የሞቱ ሰዎች ዳግመኛ በሕይወት መኖር ይችላሉ?

ምን ትላለህ?

  • ይችላሉ

  • አይችሉም

  • እርግጠኛ አይደለሁም

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

‘ከሞት ይነሳሉ።’—የሐዋርያት ሥራ 24:15

መጽሐፍ ቅዱስ የሚያስተምረው ሌላስ ነገር አለ?

  • ብዙውን ጊዜ መጽሐፍ ቅዱስ ሞትን ከእንቅልፍ ጋር ያመሳስለዋል። (ዮሐንስ 11:11-14) አንድን ሰው ከእንቅልፉ ቀስቅሰን እንደምናስነሳው ሁሉ አምላክም የሞቱ ሰዎችን ከሞት ያስነሳል።—ኢዮብ 14:13-15

  • የሞቱ ሰዎች እንደተነሱ የሚገልጹ የመጽሐፍ ቅዱስ ዘገባዎች ሙታን እንደሚነሱ ጠንካራ ማስረጃ ይሆኑናል።—1 ነገሥት 17:17-24፤ ሉቃስ 7:11-17፤ ዮሐንስ 11:39-44

ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በይሖዋ ምሥክሮች የተዘጋጀውን ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? የሚል ርዕስ ያለውን የዚህን መጽሐፍ ምዕራፍ 6 ተመልከት

መጽሐፉ www.jw.org/am ላይም ይገኛል

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ