የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • wp20 ቁጥር 1 ገጽ 16
  • እውነት ምን ጥቅም ያስገኝልሃል?

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • እውነት ምን ጥቅም ያስገኝልሃል?
  • የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)—2020
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ከአንተ ምን ይጠበቃል?
  • “እሱ ስለ እናንተ ያስባል”
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)—2019
  • የሚከተሉት ጥያቄዎች ያሳስቡሃል?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)—2020
  • ወደ አምላክ መቅረብ ትችላለህ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)—2019
  • ስለ ወደፊቱ ጊዜ ምን ይሰማሃል?
    ስለ ወደፊቱ ጊዜ ምን ይሰማሃል?
ለተጨማሪ መረጃ
የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)—2020
wp20 ቁጥር 1 ገጽ 16

እውነት ምን ጥቅም ያስገኝልሃል?

ምንጊዜም እውነት የሚናገረው አምላክ “የዘላለም ሕይወት” ተስፋ ዘርግቶልሃል።—ዮሐንስ 3:16

ከአንተ ምን ይጠበቃል?

አንዲት ወጣት ካፌ ውስጥ ታብሌቷ ላይ መጽሐፍ ቅዱስ ስታነብ
  • እውነት የሆነው የአምላክ ቃል የያዘውን መልእክት ተማር።—ዮሐንስ 17:3, 17

  • አምላክን ለመታዘዝ ፈቃደኛ ሁን።—ዘዳግም 30:19, 20

  • አምላክ የሚሰጠውን ምክር በሕይወትህ ተግባራዊ አድርግ።—ያዕቆብ 1:25

በዓለም ዙሪያ ያሉ የይሖዋ ምሥክሮች የመጽሐፍ ቅዱስን እውነት በመማራቸው ጥቅም አግኝተዋል። የተማሩትን ነገር ለአንተም ሊያካፍሉህ ፈቃደኞች ናቸው።

ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ እውነቶችን ለማወቅ በይሖዋ ምሥክሮች የተዘጋጀውን ለዘላለም በደስታ ኑር! የተባለውን ብሮሹር ተመልከት። ብሮሹሩ www.jw.org/am ላይ ይገኛል።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ