የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • wp19 ቁጥር 1 ገጽ 16
  • ወደ አምላክ መቅረብ ትችላለህ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ወደ አምላክ መቅረብ ትችላለህ
  • የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)—2019
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • “እሱ ስለ እናንተ ያስባል”
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)—2019
  • እውነት ምን ጥቅም ያስገኝልሃል?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)—2020
  • አምላክ በአንተ ላይ ስለሚደርሰው መከራ ምን ይሰማዋል?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)—2018
  • ‘የዋሆች ምድርን ይወርሳሉ’
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)—2018
ለተጨማሪ መረጃ
የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)—2019
wp19 ቁጥር 1 ገጽ 16

ወደ አምላክ መቅረብ ትችላለህ

አንዳንድ ሰዎች ምን ይሰማቸዋል?

አምላክ ለሰው ልጆች ያን ያህል ግድ እንደሌለው ወይም እጅግ ከፍ ያለና ቅዱስ ከመሆኑ የተነሳ ሊቀረብ እንደማይችል ይሰማቸዋል።

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

አንዲት ሴት መጽሐፍ ቅዱስ ስታነብ

“ወደ አምላክ ቅረቡ፤ እሱም ወደ እናንተ ይቀርባል።”—ያዕቆብ 4:8

“የሚያስጨንቃችሁን . . . ነገር ሁሉ በእሱ ላይ ጣሉ፤ ምክንያቱም እሱ ስለ እናንተ ያስባል።”—1 ጴጥሮስ 5:7

ወደ አምላክ ለመቅረብ ምን ማድረግ ያስፈልጋል?

  • እሱን ማነጋገር።—መዝሙር 145:18, 19

  • እሱን ማዳመጥ።—መዝሙር 32:8

  • መመሪያዎቹን መከተል።—ምሳሌ 3:5, 6

  • ተስፋ አለመቁረጥ።—ማቴዎስ 7:7, 8

አምላክ የወደፊቱን ጊዜ በተመለከተ ስለሰጠው አስተማማኝ ተስፋ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በይሖዋ ምሥክሮች በተዘጋጀው ለዘላለም በደስታ ኑር! በተባለው ብሮሹር አማካኝነት የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ጀምር። ብሮሹሩ www.jw.org/am ላይም ይገኛል።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ