ክርስቲያናዊ ሕይወት
ትክክል ያልሆነ ነገር ለማድረግ ስትፈተኑ ታማኝ ሁኑ
እንደ ኢየሱስ ታማኝ ሁኑ—ትክክል ያልሆነ ነገር ለማድረግ ስትፈተኑ የተባለውን ቪዲዮ ተመልከት፤ ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ለመመለስ ሞክር፦
ሰርጌ ለይሖዋ ያለውን ታማኝነት እንዲያጓድል የተፈተነው እንዴት ነበር?
ሰርጌ ታማኝ ሆኖ እንዲቀጥል የረዳው ምንድን ነው?
ታማኝ መሆኑ ይሖዋ እንዲወደስ ያደረገው እንዴት ነው?