የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb18 ታኅሣሥ ገጽ 5
  • ለይሖዋ የውዳሴ መዝሙር በደስታ ዘምሩ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ለይሖዋ የውዳሴ መዝሙር በደስታ ዘምሩ
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ለይሖዋ የውዳሴ መዝሙር ዘምሩ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—1994
  • የመንግሥቱ መዝሙሮች ድፍረት ይሰጣሉ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
  • ለአምልኮ የምንጠቀምባቸው አዳዲስ መዝሙሮች!
    የመንግሥት አገልግሎታችን—2014
  • ለጥናት የሚረዱ ሐሳቦች
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2023
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
mwb18 ታኅሣሥ ገጽ 5
የይሖዋ ወዳጅ ሁን መዝሙር 84፦ እገዛ የሚያስፈልጋቸውን መርዳት

ክርስቲያናዊ ሕይወት

ለይሖዋ የውዳሴ መዝሙር በደስታ ዘምሩ

ጳውሎስና ሲላስ እስር ቤት ውስጥ እያሉ ይሖዋን በመዝሙር ያወድሱ ነበር። (ሥራ 16:25) መዝሙር መዘመራቸው ለመጽናት እንደረዳቸው ጥርጥር የለውም። በዛሬው ጊዜ ያለን ክርስቲያኖችስ? ለአምልኮ የምንጠቀምባቸው መዝሙሮችና የይሖዋ ድርጅት ያዘጋጀልን ሌሎች ሙዚቃዎች መንፈሳችንን ያድሱልናል እንዲሁም ፈተናዎችን በታማኝነት እንድንወጣ ይረዱናል። ከሁሉ በላይ ደግሞ ይሖዋን ለማወደስ ያስችሉናል። (መዝ 28:7) ከመዝሙሮቻችን መካከል ቢያንስ የአንዳንዶቹን ግጥሞች በቃላችን እንድንይዝ ማበረታቻ ተሰጥቶናል። በዚህ ረገድ ጥረት እያደረግክ ነው? በቤተሰብ አምልኮ ፕሮግራማችን ላይ መዝሙሮቹን መለማመድና ግጥሞቻቸውን ማጥናት እንችላለን።

ልጆች ይሖዋን በመዝሙር ያወድሳሉ የሚለውን ቪዲዮ ተመልከት፤ ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ለመመለስ ሞክር፦

  • ሁለት ልጆች በቅጂ ክፍል ውስጥ ሲዘምሩ

    የመንግሥቱ መዝሙሮች ምን በጎ ተጽዕኖ ያሳድሩብናል?

  • አንዲት እህት ለዘማሪዎቹ ልጆች የሚያስፈልጉትን ነገሮች ስታዘጋጅ

    የኦዲዮ/ቪዲዮ ክፍል አንድን መዝሙር ለመቅዳት ዝግጅት የሚያደርገው እንዴት ነው?

  • አንድ ቤተሰብ በቤተሰብ አምልኮ ወቅት ሲዘምር

    የሚቀዱት ልጆች ከቤተሰባቸው ጋር ሆነው የሚለማመዱት እንዴት ነው?

  • ልጆች በቡድን ሆነው ሲዘምሩ

    በጣም የምትወዳቸው መዝሙሮች የትኞቹ ናቸው? ለምንስ?

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ