ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | የሐዋርያት ሥራ 17-18
በመስበክና በማስተማር ረገድ የሐዋርያው ጳውሎስን ምሳሌ ተከተሉ
የሐዋርያው ጳውሎስን ምሳሌ መከተል የምንችለው በየትኞቹ መንገዶች ነው?
ሰዎችን ከቅዱሳን መጻሕፍት እየጠቀስን በማወያየትና ሁኔታቸውን ግምት ውስጥ አስገብተን ትምህርቱን በማብራራት
ሰዎችን ማግኘት በምንችልበት ቦታ እንዲሁም ለእነሱ በሚመቻቸው ጊዜ በመስበክ
ከሰዎች ጋር ሊያግባባን የሚችል ርዕስ በማንሳት