ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ሮም 15-16 ጽናትንና መጽናኛን እንዲሰጣችሁ ወደ ይሖዋ ዞር በሉ 15:4-7 ይሖዋ እኛን ለማጽናናት እና እንድንጸና ለመርዳት ከሚጠቀምባቸው መንገዶች አንዱ ቃሉ መጽሐፍ ቅዱስ ነው። የሚከተሉት የመጽሐፍ ቅዱስ ምሳሌዎች የሚያጽናኑህና የሚያበረታቱህ እንዴት ነው? ኖኅ ዮሴፍ ዳዊት