ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት ናዝራውያንን መምሰል የምንችለው እንዴት ነው? ናዝራውያን የራሳቸውን ጥቅም መሥዋዕት ያደርጉ ነበር (ዘኁ 6:2-4፤ it-2 477) ናዝራውያን ለይሖዋ ፈቃድ ይገዙ ነበር (ዘኁ 6:5) ናዝራውያን ምንጊዜም የይሖዋን የንጽሕና መሥፈርት ማክበር ነበረባቸው (ዘኁ 6:6, 7) በዛሬው ጊዜ ያሉ የሙሉ ጊዜ አገልጋዮች የራስን ጥቅም የመሠዋት መንፈስ ያሳያሉ፤ እንዲሁም ለይሖዋና ለዝግጅቶቹ ይገዛሉ።