የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb21 መስከረም ገጽ 15
  • በቅርቡ አዲስ ዓለም እንደሚመጣ የሚገልጸውን ምሥራች ተናገሩ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • በቅርቡ አዲስ ዓለም እንደሚመጣ የሚገልጸውን ምሥራች ተናገሩ
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • በኅዳር ወር የአምላክን መንግሥት ለማስተዋወቅ የሚደረግ ልዩ ዘመቻ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
  • በመስከረም ወር የአምላክን መንግሥት ለማስተዋወቅ የሚደረግ ልዩ ዘመቻ!
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • ምሥራቹን ለመስበክ የተደራጁት የይሖዋ ምሥክሮች
    የመንግሥት አገልግሎታችን—2011
  • የመንግሥት ዜና ቁ. 35ን በስፋት አሰራጩ
    የመንግሥት አገልግሎታችን—1997
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
mwb21 መስከረም ገጽ 15
ገነት ውስጥ አንድ ባልና ሚስት ጓደኞቻቸውን ከሩቅ ሰላም ሲሉ።

ክርስቲያናዊ ሕይወት

በቅርቡ አዲስ ዓለም እንደሚመጣ የሚገልጸውን ምሥራች ተናገሩ

በኅዳር ወር፣ በቅርቡ አዲስ ዓለም እንደሚመጣ የሚገልጸውን ምሥራች ለሰዎች ለመንገር ልዩ ጥረት እናደርጋለን። (መዝ 37:10, 11፤ ራእይ 21:3-5) በዘመቻው የተሟላ ተሳትፎ ለማድረግ ከወዲሁ ፕሮግራማችሁን ማስተካከል ትችላላችሁ። በዚህ ወር ረዳት አቅኚ መሆን ከፈለጋችሁ በ30 ወይም በ50 ሰዓት ግብ ማገልገል ትችላላችሁ።

በተቻለ መጠን ለብዙ ሰዎች ስለ አዲሱ ዓለም የሚገልጽ ጥቅስ ለማንበብ ዝግጅት አድርጉ። ጥቅስ ስትመርጡ በክልላችሁ ያሉትን ሰዎች ትኩረት የሚስበው ምን እንደሆነ አስቡ። የመሠከራችሁለት ግለሰብ ፍላጎት እንዳለው ካሳየ ለሕዝብ የሚሰራጨውን መጠበቂያ ግንብ ቁጥር 2 2021 አበርክቱለት። ከዚያም ለግለሰቡ ሳትዘገዩ ተመላልሶ መጠየቅ ለማድረግና ለዘላለም በደስታ ኑር! በተባለው ብሮሹር አማካኝነት ጥናት ለማስጀመር ጥረት አድርጉ። “የተሻለ ነገር እንደሚመጣ ምሥራች” በማብሰር መጠመድ ምንኛ አስደሳች ነው!—ኢሳ 52:7

መልእክቱን መናገር የሚቻልበትን አንድ አማራጭ ማየት ከፈለግህ መመሥከር፦ ምሥራች—መዝ 37:10, 11 የሚለውን ቪዲዮ ተመልከት

ያ አዲስ ዘመን የተባለውን የኦሪጅናል መዝሙር ቪዲዮ ተመልከት፤ ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ለመመለስ ሞክር፦

  • ትንሿ ልጅ ስለ ወደፊቱ ጊዜ በዓይነ ሕሊናዋ ምን እያሰበች ነው?

  • በአዲሱ ዓለም ውስጥ በጣም የምትጓጓለት ነገር ምንድን ነው?

  • በተስፋህ ላይ ማሰላሰልህ በኅዳር ወር ዘመቻ ሙሉ ተሳትፎ ለማድረግ የሚያዘጋጅህ እንዴት ነው?—ሉቃስ 6:45

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ