የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb23 ሐምሌ ገጽ 10
  • ‘የይሖዋ ደስታ ምሽጋችሁ ነው’

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ‘የይሖዋ ደስታ ምሽጋችሁ ነው’
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • የይሖዋ ደስታ ምሽጋችን ነው
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—1995
  • የይሖዋ ደስታ
    ለይሖዋ ዘምሩ
  • ጓደኛ ስትመርጡ ለይሖዋ ታማኝ ሁኑ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • “የይሖዋ ደስታ”
    ለይሖዋ ‘በደስታ ዘምሩ’
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
mwb23 ሐምሌ ገጽ 10
ዕዝራ ጥቅልል ይዞ በሕዝቡ ፊት ይሖዋን ሲያወድስ።

ዕዝራ ሕጉን ለሕዝቡ ሲያነብና ይሖዋን ሲያወድስ

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

‘የይሖዋ ደስታ ምሽጋችሁ ነው’

ሕዝቡ ዕዝራ ሕጉን ሲያነብ ለመስማት ተሰበሰቡ (ነህ 8:1, 2፤ w13 10/15 21 አን. 2፤ የሽፋኑን ሥዕል ተመልከት)

ይህ ቀን ሕዝቡ በይሖዋ አምልኮ የሚደሰቱበት እንጂ ቀደም ሲል በፈጸሙት ኃጢአት የተነሳ የሚያዝኑበት ቀን አይደለም (ነህ 8:9, 11, 12)

የይሖዋ ደስታ ለአገልጋዮቹ ምሽጋቸው ነው (ነህ 8:10፤ w07 7/15 22 አን. 9-10)

ወጣት ባልና ሚስት በክልል ስብሰባ ላይ ከአረጋዊ ባልና ሚስት ጋር በደስታ ሲጨዋወቱ።

ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘ተፈታታኝ ሁኔታዎች ቢያጋጥሙኝም ለመደሰት የሚያበቃ ምን ምክንያት አለኝ?’

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ