የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb23 ሐምሌ ገጽ 14
  • ጓደኛ ስትመርጡ ለይሖዋ ታማኝ ሁኑ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ጓደኛ ስትመርጡ ለይሖዋ ታማኝ ሁኑ
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ከነህምያ መጽሐፍ የምናገኘው ጠቃሚ ትምህርት
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
  • ተቀድሳችኋል
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2013
  • በችግር ጊዜ የብርታት ምንጭ ሁኑ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • ‘የይሖዋ ደስታ ምሽጋችሁ ነው’
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
mwb23 ሐምሌ ገጽ 14
ነህምያ የጦቢያን ዕቃዎች ከቤተ መቅደሱ መመገቢያ አዳራሽ አውጥቶ ሲወረውር።

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

ጓደኛ ስትመርጡ ለይሖዋ ታማኝ ሁኑ

አሞናውያንና ሞዓባውያን ከጥንት ጀምሮ የአምላክን ሕዝቦች ሲቃወሙ ስለኖሩ ወደ አምላክ ጉባኤ እንዳይገቡ ተከልክለው ነበር (ነህ 13:1, 2፤ it-1 95 አን. 5)

ሊቀ ካህናቱ ኤልያሺብ አንድ አሞናዊ በቤተ መቅደሱ ውስጥ የመመገቢያ አዳራሽ እንዲያዘጋጅ ፈቅዶ ነበር (ነህ 13:4, 5፤ w13 8/15 4 አን. 5-6)

ነህምያ፣ ኤልያሺብ ከአምላክ ጠላት ጋር ያደረገውን ስምምነት በማፍረስ ለይሖዋ ታማኝ መሆኑን አሳይቷል (ነህ 13:7-9)

ይሖዋን የማይወዱ ጓደኞች ከመረጥን ለይሖዋ ታማኝ ሆነናል ሊባል ይችላል?—w96 3/15 16 አን. 6

ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘ይሖዋ ስለ ጓደኛ ምርጫዬ ምን ይሰማዋል?’

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ