የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb17 የካቲት ገጽ 2
  • ይሖዋን መታዘዝ በረከት ያስገኛል

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ይሖዋን መታዘዝ በረከት ያስገኛል
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ይሖዋ የሚያስተምረን ለጥቅማችን ነው
    የኢሳይያስ ትንቢት—ለመላው የሰው ዘር የፈነጠቀ ብርሃን ጥራዝ 2
  • አንተም ጥበብ ማግኘት ትችላለህ
    ንቁ!—2021
  • ይሖዋ ምንጊዜም የገባውን ቃል ይፈጽማል
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
  • የይሖዋ ሕዝቦች ጽድቅን ይወዳሉ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2022
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
mwb17 የካቲት ገጽ 2

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ኢሳይያስ 47-51

ይሖዋን መታዘዝ በረከት ያስገኛል

48:17

  • ይሖዋ በሕይወታችን ደስተኛ እንድንሆን ስለሚፈልግ ‘ልንሄድበት የሚገባን መንገድ’ የትኛው እንደሆነ ያሳየናል፤ ይህን የሚያደርገው ስለሚወደን ነው። እሱን የምንታዘዝ ከሆነ እኛው ራሳችን እንጠቀማለን።

“ሰላምህ እንደ ወንዝ”

48:18

  • ይሖዋ እንደ ወንዝ የማይቋረጥ ሰላም እንደምናገኝ ቃል ገብቶልናል

“ጽድቅህም እንደ ባሕር ሞገድ”

  • የጽድቅ ሥራችን ልክ እንደ ባሕር ሞገድ ሊቆጠር የማይችል ይሆናል

የሚፈስ ወንዝና የባሕር ሞገድ
    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ