ርዕስ ማውጫ የ2013 መጠበቂያ ግንብ ርዕሱ የወጣበትን እትም የሚያመለክት መጽሐፍ ቅዱስ ለዘመናት ተደብቆ የቆየ ውድ ሀብት (የጆርጂያ መጽሐፍ ቅዱስ)፣ 6/1 መረዳት ይቻላል፣ 4/1 የመጽሐፍ ቅዱስ መልእክት ምንድን ነው? 10/1 መጽሐፍ ቅዱስ የሰዎችን ሕይወት ይለውጣል ‘ቄስ የመሆን ፍላጎት ነበረኝ’ (ሮቤርቶ ፓቼኮ)፣ 5/1 “በመጨረሻ እውነተኛ ነፃነት አግኝቻለሁ” (ብራያን ሂወት)፣ 1/1 “ዓለምን መለወጥ እንዳለብኝ አይሰማኝም” (ዩካ ሱዊልክሬን)፣ 7/1 ‘መጥፎ ባሕርይ ነበረኝ’ (ኢሳ ሌኖኔን)፣ 4/1 “ሰዎች ይጠሉኝ ነበር” (ዎልዶ ሞያ)፣ 10/1 ‘እውነቱ ምን እንደሆነ ራሴ አረጋገጥኩ’ (ሉዊስ አሊፎንሶ)፣ 2/1 “ሕይወቴ ወዴት አቅጣጫ እያመራ እንደሆነ በቁም ነገር ማሰብ ጀመርኩ” (አለን ሀንኮክ)፣ 8/1 ክርስቲያናዊ ሕይወትና ባሕርያት ፍቺ የሚያስከትለው ጫና፣ 10/1 ተጽናኑ—ሌሎችንም አጽናኑ፣ 3/15 ልብህ እንዳያታልልህ ተጠንቀቅ፣ 2/15 ልጃችሁ የጤና እክል ቢኖርበት፣ 2/1 የእንጀራ ልጆች ባሉበት ቤተሰብ ውስጥ የሚከሰቱ ችግሮች፣ 5/1 ሰዎችን ለማስጠንቀቅ የበለጠ ጥረት ማድረግ ትችላለህ? 10/15 ሽማግሌዎች “የዛለችውን ነፍስ” ታጽናናላችሁ? 6/15 የትዳር ጓደኛን በሞት ማጣት፣ 12/15 ትዳር አስደሳችና ዘላቂ ሊሆን ይችላል፣ 9/1 ወላጆች—ልጆቻችሁን ከጨቅላነታቸው ጀምሮ አሠልጥኗቸው፣ 8/15 ጴጥሮስና ሐናንያ ዋሹ—ከዚህ ምን እንማራለን? 3/1 ሁለተኛ ትዳር፣ 7/1 በጉርምስና ዕድሜ ላይ ካሉ ልጆች ጋር ሳትጨቃጨቁ መነጋገር፣ 11/1 ከአንድ ወንጀለኛ የምናገኘው ትምህርት? 6/1 ይሖዋ የሚደርስብን መከራ ያሳስበዋል? 7/1 አምላክ ያስፈልገናል? 12/1 ‘ልባችንን ይሞላዋል፣’ 7/1 አምላክ ሊያዝን ይችላል፣ 9/1 ‘አምላክ በደስታ የሚሰጠውን ሰው ይወዳል፣’ 9/1 ‘የሕያዋን አምላክ፣’ 2/1 “የማይታዩት ባሕርያቱ . . . በግልጽ ይታያሉ፣” 8/1 አምላክ ጨካኝ ነው? 5/1 ‘ይሖዋ ይቅር ብሏችኋል፣’ 10/1 ይሖዋ ‘አያዳላም፣’ 6/1 “ደጋግማችሁ ለምኑ፣” 4/1 አምላክን መውደድ ከባድ እንዲሆን የሚያደርጉ ውሸቶች፣ 11/1 ሁሉንም ጸሎቶች ይሰማል? 8/1 “ሁሉንም ነገር አዲስ አደርጋለሁ፣” 12/1 ስም፣ 1/1 በእርግጥ ስለ አንተ ያስባል? 5/1 ‘ለሚፈልጉት ወሮታ ከፋይ፣’ 11/1 “ከትእዛዛት . . . የመጀመሪያው የትኛው ነው?” 3/1 ‘ለሕፃናት ገለጥክላቸው፣’ 1/1 የይሖዋ ምሥክሮች ‘የአምላክ ቃል እውነት ነው!’ የአውራጃ ስብሰባ፣ 5/1 ይሖዋ ከልሏቸዋል (በናዚ ዘመን)፣ 12/15 ንጉሡ እጅግ ተደሰቱ! (ስዋዚላንድ)፣ 8/15 “ቤቴ ምንጊዜም ከእኔ ጋር ነበር” (ተንቀሳቃሽ ቤት)፣ 11/15 “በጣም የሚገርም ሥዕል ነው!” 7/15 ፈጽሞ ተስፋ አትቁረጥ! 3/15 አዲስ የበላይ አካል አባል (ማርክ ሳንደርሰን)፣ 7/15 ራሳቸውን በፈቃደኝነት አቅርበዋል—ሜክሲኮ፣ 4/15 ራሳቸውን በፈቃደኝነት አቅርበዋል—ኖርዌይ፣ 1/15 ራሳቸውን በፈቃደኝነት አቅርበዋል—ፊሊፒንስ፣ 10/15 አምላክን ማገልገሉ መድኃኒት ሆነለት! 11/15 ‘በፈተና ሰዓት’ በአቋማቸው ጸንተዋል (አንደኛው የዓለም ጦርነት)፣ 5/15 ለአንባቢያን (መጠበቂያ ግንብ መጽሔት)፣ 1/1 “ፈጽሞ የማይረሳ” (“የፍጥረት ድራማ”)፣ 2/15 የታሰበበት ዘመቻ (ቺሊ)፣ 1/15 ኢየሱስ ክርስቶስ ቀብር፣ 3/1 የክርስቶስ መመለስ፣ 12/1 አራስ ሕፃን ወይስ ኃያል ንጉሥ? 12/1 አብሮት ለተሰቀለው ወንጀለኛ በሰማይ እንደሚኖር ቃል ገብቶለታል? 3/1 ትንሣኤ፣ 3/1 የተፈጠረው መቼ ነው? 3/1 የአምላክ ልጅ የተባለው ለምንድን ነው? 3/1 የሕይወት ታሪኮች የትም ብንመደብ ጉጉታችን ይሖዋን ማገልገል ነው (ማርከስ ሃርትሌፍ እና ያኒ ሃርትሌፍ)፣ 7/15 አምስት አሥርተ ዓመታት በአርክቲክ ክልል አቅራቢያ (አይሊ እና አኒኪ ማቲላ)፣ 4/15 “አየሁ፤ ነገር ግን አላስተዋልሁትም” (ኦሊቨር ሀሜል)፣ 3/1 ይሖዋ ‘ሸክሜን በየዕለቱ ይሸከምልኛል’ (ማሪታ ዱ ራን)፣ 8/15 በይሖዋ መታመናችን በረከት አስገኝቶልናል (ማልኮም አለን)፣ 10/15 ይሖዋን ማገልገል የዕድሜ ልክ ሥራዬ እንዲሆን መረጥኩ (ቢል ዋልደን)፣ 12/1 ይሖዋን መታዘዝ ብዙ በረከት አስገኝቶልኛል (ኤሊዛ ፒቾሊ)፣ 6/15 ድሆች ብንሆንም በመንፈሳዊ ሀብታሞች ነን (አሌክሳንደር ኡርሱ)፣ 9/1 ሕይወታችን ዓላማ ያለው ሊሆን የቻለው እንዴት ነው? (ፓትሪሻ ስሚዝ)፣ 5/15 የተለያዩ ርዕሶች ኃጢአት ይቅር ሊባል ይችላል? 5/1 መዳብ (ጥንት የነበረው ጥቅም)፣ 12/1 “በሥራ ጻድቅ ተብላ” ተጠርታለች (ረዓብ)፣ 11/1 ኤልሳዕ የእሳት ሠረገሎችን አይቷል፣ 8/15 የዓለም መጨረሻ፣ 1/1 ለዘላለም መኖር፣ 7/1 የይሁዳ ወንጌል፣ 2/1 ‘ከአምላክ ጋር ይሄድ ነበር’ (ኖኅ)፣ 4/1 “አሁንም ይናገራል” (አቤል)፣ 1/1 ቀለማት ተጽዕኖ የሚያሳድሩብህ እንዴት ነው? 10/1 የመጀመሪያው መቶ ዘመን አይሁዳውያን አስከሬንን ለቀብር ያዘጋጁ የነበረው እንዴት ነው? 3/1 የኢየሩሳሌም ቤተ መቅደስ ከ70 ዓ.ም. በኋላ በድጋሚ ተገንብቶ ነበር? 4/15 በእርግጥ ጆሴፈስ ጽፎታል? 3/15 “ከሌሎች ሰባት ሰዎች ጋር” ዳነ (ኖኅ)፣ 8/1 ቋንቋዎች የመጡት “ከባቤል ግንብ” ነው? 9/1 ከንጽጽሮች ጥቅም ማግኘት፣ 9/15 ትርጉም ያለው ሕይወት፣ 4/1 ሌሎች የሚያስፈልጋቸውን ማሟላት፣ 11/15 ሙሴ፣ 2/1 ነነዌ ‘የደም ከተማ፣’ 4/1 አይሁዳውያን በቤታቸው ጣሪያ ዙሪያ የሚያደርጉት መከታ፣ 4/1 የብልግና ምስሎች—ጎጂ ናቸው? 8/1 የንጉሠ ነገሥቱ የክብር ዘብ አባላት ምሥራቹን ሰሙ፣ 2/15 ወደ ቅዱሳን መጸለይ ይኖርብናል? 6/1 ጭፍን ጥላቻ—ዓለም አቀፍ ችግር፣ 6/1 ትንሣኤ፣ 10/1 የቀያፋ ቤተሰብ የሆነች ሴት፣ 2/15 ልትተማመንበት የምትችል ሃይማኖት አለ? 7/1 ዲያብሎስ የመጣው ከየት ነው? 2/1 ወደ ሰማይ የሚሄዱት እነማን ናቸው? 11/1 አንዳንድ ባለታሪኮች ስማቸው በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ያልተጠቀሰው ለምንድን ነው? 8/1 መከራ የበዛው ለምንድን ነው? 9/1 ዓለም አቀፍ ሰላም፣ 6/1 የአንባቢያን ጥያቄዎች እስራኤላውያን፣ ግንድ ላይ በመስቀል በሞት ይቀጡ ነበር? 5/15 ወላጆች ስብሰባዎች ላይ፣ ከተወገደ ልጃቸው ጋር መቀመጥ ይችላሉ? 8/15 “በእስር ላሉት መናፍስት ሰበከላቸው” (1ጴጥ 3:19)፣ 6/15 ‘የአምላክ ወንዶች ልጆች’ የተባሉት እነማን ናቸው? (ዘፍ 6:2, 4)፣ 6/15 ኢየሱስ እንባውን ያፈሰሰው ለምንድን ነው? (ዮሐ 11:35)፣ 9/15 የጥናት ርዕሶች ፍቅር ከተንጸባረቀበት የኢየሱስ ጸሎት ጋር ተስማምቶ መኖር፣ 10/15 ስለ ይሖዋ ልግስና እና ምክንያታዊነት ያለንን ግንዛቤ ማሳደግ፣ 6/15 ስለ ይሖዋ ታማኝነት እና ይቅር ባይነት ያለንን ግንዛቤ ማሳደግ፣ 6/15 ስለ ይሖዋ ባሕርያት የተሟላ ግንዛቤ ይኑራችሁ፣ 6/15 ‘ለመልካም ሥራ ትቀናላችሁ?’ 5/15 “የማመዛዘን ችሎታችሁ በቶሎ አይናወጥ”! 12/15 ደፋር ሁኑ—ይሖዋ ከእናንተ ጋር ነው! 1/15 “በጸሎት ረገድ ንቁዎች ሁኑ፣” 11/15 ‘ለደስታችን ከእኛ ጋር አብረው የሚሠሩት’ ክርስቲያን ሽማግሌዎች፣ 1/15 አንዳችን ለሌላው ትኩረት እንስጥ፤ እርስ በርስም እንበረታታ፣ 8/15 ምን ዓይነት ሰዎች መሆን እንዳለባችሁ አስቡ፣ 8/15 ፍጥረት ሕያው የሆነውን አምላክ ይገልጣል፣ 10/15 ‘አትታክቱ፣’ 4/15 ‘ይህ ለመታሰቢያ ይሁናችሁ፣’ 12/15 ይህ መንፈሳዊ ውርሻችን ነው፣ 2/15 ይሖዋን “የሚያውቅ ልብ” አለህ? 3/15 በጥቂቶች ተጠቅሞ ብዙኃኑን መመገብ፣ 7/15 ይሖዋን የሚወዱ ‘ዕንቅፋት የለባቸውም፣’ 3/15 ወንጌላዊ እንደመሆናችሁ መጠን ያለባችሁን ኃላፊነት ተወጡ፣ 5/15 ተለውጣችኋል? 9/15 “አምላክን አውቃችኋል”—ከዚህ በኋላስ? 3/15 የአምላክን ቃል በመጠቀም ራስህንም ሆነ ሌሎችን እርዳ፣ 4/15 የይሖዋን ታላቅ ስም አክብሩ፣ 3/15 “በትዕግሥት የመጠባበቅ ዝንባሌ” ማዳበር የምንችለው እንዴት ነው? 11/15 ይሖዋ መጠጊያችን ነው፣ 3/15 የይሖዋ ማሳሰቢያዎች እምነት የሚጣልባቸው ናቸው፣ 9/15 ምንም ነገር ከይሖዋ እንዲያርቃችሁ አትፍቀዱ፣ 1/15 በሚገባ ከታሰበበት ጸሎት የምናገኘው ትምህርት፣ 10/15 የይሖዋ ተግሣጽ እንዲቀርጻችሁ ፍቀዱ፣ 6/15 ምንጊዜም ወደ ይሖዋ ቅረቡ፣ 1/15 የአምላክን ክብር እንዳታገኙ ምንም ነገር እንቅፋት አይሁንባችሁ፣ 2/15 “ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ፣” 7/15 ልባችሁ በይሖዋ ማሳሰቢያዎች ሐሴት ያድርግ፣ 9/15 ጥበብ የታከለበት ውሳኔ አድርግ፣ 9/15 “ይበልጥ አስፈላጊ የሆኑትን ነገሮች ለይታችሁ” እወቁ፣ 4/15 ፈጽሞ ‘በይሖዋ ላይ አትቆጡ፣’ 8/15 የይሖዋን እረኞች ታዘዙ፣ 11/15 ወላጆችና ልጆች—በፍቅር የሐሳብ ልውውጥ አድርጉ፣ 5/15 አቅኚነት ከአምላክ ጋር ያለንን ዝምድና ያጠናክርልናል፣ 9/15 መጽሐፍ ቅዱስን በማንበብ የተሟላ ጥቅም አግኝ፣ 4/15 ጥበብ የተሞላበት ምርጫ በማድረግ ውርሻችሁን አጥብቃችሁ ያዙ፣ 5/15 ከጸጸት ስሜት ነፃ ሆኖ ማገልገል፣ 1/15 በዛሬው ጊዜ ሰባቱ እረኞችና ስምንቱ አለቆች እነማን ናቸው? 11/15 እረኞች፣ ከሁሉ የላቁትን እረኞች አርዓያ ተከተሉ፣ 11/15 “ይሖዋን እንደ ባሪያ አገልግሉ፣” 10/15 ጥበቃ ከምታገኙበት ከይሖዋ ሸለቆ አትውጡ፣ 2/15 ጥሩ የሐሳብ ልውውጥ በማድረግ ትዳራችሁን አጠናክሩ፣ 5/15 “ንገረን፣ እነዚህ ነገሮች የሚፈጸሙት መቼ ነው?” 7/15 ለመንፈሳዊ ውርሻችን አድናቆት አላችሁ? 2/15 ‘ይህን ለመታሰቢያዬ አድርጉት፣’ 12/15 “ታማኝና ልባም ባሪያ በእርግጥ ማን ነው?” 7/15 ለአምላክ መንግሥት መሥዋዕትነት ትከፍላላችሁ? 12/15 ተቀድሳችኋል፣ 8/15