ኖኅና ቤተሰቡ ወደ መርከቡ ለመግባት ሲዘጋጁ
የውይይት ናሙናዎች
●○○ መመሥከር
ጥያቄ፦ የአምላክ ስም ማን ነው?
ጥቅስ፦ መዝ 83:18
ለቀጣዩ ጊዜ፦ የይሖዋ ዋነኛ ባሕርይ ምንድን ነው?
○●○ የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ
ጥያቄ፦ የይሖዋ ዋነኛ ባሕርይ ምንድን ነው?
ጥቅስ፦ 1ዮሐ 4:8
ለቀጣዩ ጊዜ፦ የአምላክ ወዳጅ መሆን የምትችለው እንዴት ነው?
○○● ሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ
ጥያቄ፦ የአምላክ ወዳጅ መሆን የምትችለው እንዴት ነው?
ጥቅስ፦ ዮሐ 17:3
ለቀጣዩ ጊዜ፦ ይሖዋ የወደፊቱን ጊዜ አስመልክቶ ምን ብሏል?