የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 129
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • አጠቁኝ፤ ሊያሸንፉኝ ግን አልቻሉም

        • ጽዮንን የሚጠሉ ሁሉ ኀፍረት ይከናነባሉ (5)

መዝሙር 129:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 5:6, 9

መዝሙር 129:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሰቆ 1:3
  • +መዝ 118:13፤ 125:3

መዝሙር 129:3

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ይህ ጠላቶቻቸው የሚፈጽሙባቸውን የጭካኔ ድርጊት ያሳያል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 66:12፤ ኢሳ 51:23

መዝሙር 129:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዕዝራ 9:15፤ ነህ 9:33
  • +መዝ 124:7

መዝሙር 129:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ነህ 4:4፤ 6:15, 16፤ አስ 6:13፤ 9:5፤ መዝ 137:7፤ ዘካ 12:3

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 129:1ዘፀ 5:6, 9
መዝ. 129:2ሰቆ 1:3
መዝ. 129:2መዝ 118:13፤ 125:3
መዝ. 129:3መዝ 66:12፤ ኢሳ 51:23
መዝ. 129:4ዕዝራ 9:15፤ ነህ 9:33
መዝ. 129:4መዝ 124:7
መዝ. 129:5ነህ 4:4፤ 6:15, 16፤ አስ 6:13፤ 9:5፤ መዝ 137:7፤ ዘካ 12:3
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 129:1-8

መዝሙር

ወደ ላይ የመውጣት መዝሙር።

129 “ከወጣትነቴ ጀምሮ ሁልጊዜ ያጠቁኝ ነበር”፤+

እስራኤል እንዲህ ይበል፦

 2 “ከወጣትነቴ ጀምሮ ሁልጊዜ ያጠቁኝ ነበር፤+

ሆኖም ሊያሸንፉኝ አልቻሉም።+

 3 አራሾች ጀርባዬን አረሱት፤+

ትልማቸውንም አስረዘሙት።”*

 4 ይሖዋ ግን ጻድቅ ነው፤+

የክፉዎችን ገመድ በጣጥሷል።+

 5 ጽዮንን የሚጠሉ ሁሉ፣

ኀፍረት ይከናነባሉ፤ ተዋርደውም ወደኋላቸው ይመለሳሉ።+

 6 ከመነቀሉ በፊት እንደሚጠወልግ፣

በጣሪያ ላይ እንደበቀለ ሣር ይሆናሉ፤

 7 እንዲህ ዓይነቱ ሣር የአጫጁን እጅ፣

ነዶ የሚሰበስበውንም ሰው ክንዶች ሊሞላ አይችልም።

 8 በዚያ የሚያልፉ ሰዎች

“የይሖዋ በረከት በእናንተ ላይ ይሁን፤

በይሖዋ ስም እንባርካችኋለን” አይሉም።

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ