-
መዝሙር 102:25አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
25 አንተ ከብዙ ዘመናት በፊት የምድርን መሠረት ጣልክ፤
ሰማያትም የእጆችህ ሥራ ናቸው።+
-
-
ዕብራውያን 1:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 ደግሞም እንዲህ ይላል፦ “ጌታ ሆይ፣ አንተ በመጀመሪያ የምድርን መሠረት ጣልክ፤ ሰማያትም የእጆችህ ሥራ ናቸው።
-