-
ዘፍጥረት 28:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
28 በመሆኑም ይስሐቅ ያዕቆብን ጠርቶ ባረከውና እንዲህ ሲል አዘዘው፦ “ከከነአን ሴቶች ልጆች ሚስት እንዳታገባ።+
-
-
ዘፍጥረት 28:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 ሁሉን ቻይ የሆነው አምላክ ይባርክሃል፤ ፍሬያማም ያደርግሃል፤ እንዲሁም ያበዛሃል፤ አንተም በእርግጥ ብዙ ሕዝብ ያቀፈ ጉባኤ ትሆናለህ።+
-