-
ነህምያ 2:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 ከዚያም ንጉሡን እንዲህ አልኩት፦ “ንጉሡ ለዘላለም ይኑር! አባቶቼ የተቀበሩባት ከተማ ፈራርሳ፣ በሮቿም በእሳት ተቃጥለው እያለ ለምን ፊቴ በሐዘን አይጠቁር?”+
-
-
ኤርምያስ 4:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
ምድርሽን አስፈሪ ቦታ ሊያደርግ ከቦታው ወጥቷል።
ከተሞችሽ አንድም ሰው የማይኖርባቸው የፍርስራሽ ክምር ይሆናሉ።+
-