የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘፍጥረት 29:35
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 35 አሁንም እንደገና ፀነሰች፤ ወንድ ልጅም ወለደች። እሷም “አሁን ይሖዋን አወድሰዋለሁ” አለች። ስለሆነም ይሁዳ*+ አለችው። ከዚያ በኋላ መውለድ አቆመች።

  • ዘፍጥረት 46:12
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 12 የይሁዳ+ ወንዶች ልጆች ኤር፣ ኦናን፣ ሴሎም፣+ ፋሬስ+ እና ዛራ+ ነበሩ፤ ይሁንና ኤር እና ኦናን በከነአን ምድር ሞቱ።+

      የፋሬስ ወንዶች ልጆች ኤስሮን እና ሃሙል ነበሩ።+

  • ዘኁልቁ 2:3, 4
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 3 “በስተ ምሥራቅ ፀሐይ በምትወጣበት አቅጣጫ በየምድቡ* የሚሰፍረው ሦስት ነገዶችን ያቀፈው የይሁዳ ምድብ ይሆናል፤ የይሁዳ ልጆች አለቃ የአሚናዳብ ልጅ ነአሶን+ ነው። 4 በሠራዊቱ ውስጥ የተመዘገቡትም 74,600 ናቸው።+

  • 1 ዜና መዋዕል 5:2
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 2 ይሁዳ+ ከወንድሞቹ የሚበልጥ ከመሆኑም ሌላ መሪ+ የሚሆነው የተገኘው ከእሱ ነው፤ ሆኖም የብኩርና መብቱን ያገኘው ዮሴፍ ነበር።

  • ማቴዎስ 1:2
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  2 አብርሃም ይስሐቅን ወለደ፤+

      ይስሐቅ ያዕቆብን ወለደ፤+

      ያዕቆብ ይሁዳንና+ ወንድሞቹን ወለደ፤

  • ዕብራውያን 7:14
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 14 ጌታችን ከይሁዳ ነገድ እንደወጣ የታወቀ ነውና፤+ ይሁንና ሙሴ ከዚህ ነገድ ካህናት እንደሚገኙ የተናገረው ነገር የለም።

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ