ዘፀአት 17:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 መላው የእስራኤል ማኅበረሰብም ከሲን ምድረ በዳ+ ተነስቶ ይሖዋ ባዘዘው መሠረት+ ከቦታ ወደ ቦታ ሲጓዝ ከቆየ በኋላ በረፊዲም+ ሰፈረ። ሆኖም ሕዝቡ የሚጠጣው ውኃ አልነበረም። ዘኁልቁ 10:11-13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 በሁለተኛው ዓመት ሁለተኛ ወር፣ ከወሩም በ20ኛው ቀን+ ደመናው ከምሥክሩ የማደሪያ ድንኳን ላይ ተነሳ።+ 12 እስራኤላውያንም በወጣላቸው የጉዞ ቅደም ተከተል መሠረት ከሲና ምድረ በዳ ተነስተው መጓዝ ጀመሩ፤+ ደመናውም በፋራን ምድረ በዳ+ ቆመ። 13 ይሖዋ በሙሴ አማካኝነት በሰጠው ትእዛዝ መሠረት ተነስተው ሲጓዙ ይህ የመጀመሪያ ጊዜ ነበር።+
17 መላው የእስራኤል ማኅበረሰብም ከሲን ምድረ በዳ+ ተነስቶ ይሖዋ ባዘዘው መሠረት+ ከቦታ ወደ ቦታ ሲጓዝ ከቆየ በኋላ በረፊዲም+ ሰፈረ። ሆኖም ሕዝቡ የሚጠጣው ውኃ አልነበረም።
11 በሁለተኛው ዓመት ሁለተኛ ወር፣ ከወሩም በ20ኛው ቀን+ ደመናው ከምሥክሩ የማደሪያ ድንኳን ላይ ተነሳ።+ 12 እስራኤላውያንም በወጣላቸው የጉዞ ቅደም ተከተል መሠረት ከሲና ምድረ በዳ ተነስተው መጓዝ ጀመሩ፤+ ደመናውም በፋራን ምድረ በዳ+ ቆመ። 13 ይሖዋ በሙሴ አማካኝነት በሰጠው ትእዛዝ መሠረት ተነስተው ሲጓዙ ይህ የመጀመሪያ ጊዜ ነበር።+