ዘፍጥረት 38:29 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 29 ይሁን እንጂ ልጁ እጁን በመለሰ ጊዜ ወንድሙ ቀድሞት ወጣ፤ በመሆኑም አዋላጇ “አንተ እንዴት ጥሰህ ወጣህ?” አለች። በመሆኑም ስሙ ፋሬስ*+ ተባለ። ሩት 4:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 እንግዲህ የፋሬስ+ የትውልድ ሐረግ ይህ ነው፦ ፋሬስ ኤስሮንን+ ወለደ፤ ማቴዎስ 1:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ይሁዳ ከትዕማር ፋሬስንና ዛራን+ ወለደ፤ፋሬስ ኤስሮንን ወለደ፤+ኤስሮን ራምን ወለደ፤+