2 ዜና መዋዕል 16:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ መዝሙር 18:32 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 32 ብርታትን የሚያስታጥቀኝ እውነተኛው አምላክ ነው፤+መንገዴንም ፍጹም ያደርግልኛል።+ ኢሳይያስ 40:29 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 29 ለደከመው ኃይል፣ጉልበት ለሌላቸውም የተሟላ ብርታት* ይሰጣል።+