የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢዮብ 7:6
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  6 ዘመኔ ከሸማኔ መወርወሪያ ይበልጥ በፍጥነት ያልፋል፤+

      ያላንዳች ተስፋም ወደ ፍጻሜ ይደርሳል።+

  • ኢዮብ 14:1, 2
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • መዝሙር 39:5, 6
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  5 በእርግጥም ቀኖቼን ጥቂት* አደረግካቸው፤+

      የሕይወት ዘመኔም በፊትህ ከምንም አይቆጠርም።+

      አዎ፣ ሰው ሁሉ ምንም ነገር የማይነካው ቢመስልም እንኳ እንደ እስትንፋስ ነው።+ (ሴላ)

       6 በእርግጥም ሰው ሁሉ የሚመላለሰው እንደ ጥላ ነው።

      ላይ ታች የሚለው* በከንቱ ነው።

      ማን እንደሚጠቀምበት ሳያውቅ ንብረት ያከማቻል።+

  • መዝሙር 103:15, 16
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 15 ሟች የሆነ የሰው ልጅ የሕይወት ዘመኑ እንደ ሣር ነው፤+

      እንደ ሜዳ አበባ ያብባል።+

      16 ይሁንና ነፋስ ሲነፍስበት ደብዛው ይጠፋል፤

      በዚያ ስፍራ ያልነበረ ያህል ይሆናል።*

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ