-
ዘፍጥረት 8:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 ሆኖም አምላክ ኖኅን እንዲሁም ከእሱ ጋር በመርከቡ ውስጥ የነበሩትን የዱር እንስሳትና የቤት እንስሳት ሁሉ አሰበ።+ አምላክም ነፋስ በምድር ላይ እንዲነፍስ አደረገ፤ ውኃውም መጉደል ጀመረ።
-
-
ናሆም 1:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
ባሳንና ቀርሜሎስ ይጠወልጋሉ፤+
የሊባኖስ አበባዎችም ይጠወልጋሉ።
-