-
መዝሙር 94:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 ክፉዎች እስከ መቼ፣ ይሖዋ ሆይ፣
ክፉዎች እስከ መቼ ድረስ ይፈነጥዛሉ?+
-
-
ምሳሌ 30:20አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
20 የአመንዝራ ሴት መንገድ ይህ ነው፦
በልታ አፏን ከጠራረገች በኋላ
“ምንም የሠራሁት ጥፋት የለም” ትላለች።+
-