ኢዮብ 34:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 አምላክ ለመኳንንት አያዳላም፤ሀብታሙንም ከድሃው* አስበልጦ አይመለከትም፤+ሁሉም የእጁ ሥራዎች ናቸውና።+ ምሳሌ 14:31 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 31 ችግረኛን የሚያጭበረብር ፈጣሪውን ይሰድባል፤+ለድሃ የሚራራ ሁሉ ግን አምላክን ያከብራል።+ ምሳሌ 22:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ሀብታምንና ድሃን የሚያመሳስላቸው ነገር አለ፦* ሁለቱንም የፈጠረው ይሖዋ ነው።+ ሚልክያስ 2:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 “የሁላችንም አባት አንድ አይደለም?+ የፈጠረንስ አምላክ አንድ አይደለም? ታዲያ የአባቶቻችንን ቃል ኪዳን በማርከስ አንዳችን በሌላው ላይ ክህደት የምንፈጽመው ለምንድን ነው?+
10 “የሁላችንም አባት አንድ አይደለም?+ የፈጠረንስ አምላክ አንድ አይደለም? ታዲያ የአባቶቻችንን ቃል ኪዳን በማርከስ አንዳችን በሌላው ላይ ክህደት የምንፈጽመው ለምንድን ነው?+