ኢዮብ 31:13-15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ወንድ ባሪያዬ ወይም ሴት ባሪያዬ በእኔ ላይ አቤቱታ* ባቀረቡ ጊዜፍትሕ ነፍጌ ከሆነ፣14 አምላክ ሲከራከረኝ* ምን ማድረግ እችላለሁ? ሲጠይቀኝስ ምን መልስ እሰጣለሁ?+ 15 እኔን በማህፀን ውስጥ የሠራኝ እነሱንስ አልሠራም?+ ከመወለዳችን በፊት* የሠራን እሱ ራሱ አይደለም?+ ምሳሌ 22:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ሀብታምንና ድሃን የሚያመሳስላቸው ነገር አለ፦* ሁለቱንም የፈጠረው ይሖዋ ነው።+
13 ወንድ ባሪያዬ ወይም ሴት ባሪያዬ በእኔ ላይ አቤቱታ* ባቀረቡ ጊዜፍትሕ ነፍጌ ከሆነ፣14 አምላክ ሲከራከረኝ* ምን ማድረግ እችላለሁ? ሲጠይቀኝስ ምን መልስ እሰጣለሁ?+ 15 እኔን በማህፀን ውስጥ የሠራኝ እነሱንስ አልሠራም?+ ከመወለዳችን በፊት* የሠራን እሱ ራሱ አይደለም?+