የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ምሳሌ 21:31
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 31 ፈረስ ለጦርነት ቀን ይዘጋጃል፤+

      መዳን ግን ከይሖዋ ዘንድ ነው።+

  • ኤርምያስ 46:9
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  9 እናንተ ፈረሶች፣ ወደ ላይ ውጡ!

      እናንተ ሠረገሎች፣ በፍጥነት ገስግሱ!

      ተዋጊዎቹ ይውጡ፤

      ጋሻ የሚያነግቡት የኢትዮጵያ* እና የፑጥ ሰዎች+

      እንዲሁም ደጋን የመወጠርና*+ በጥበብ የመጠቀም ችሎታ ያላቸው የሉድ+ ሰዎች ይውጡ።

  • ኤርምያስ 47:3
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  3 ከድንጉላ ፈረሶቹ ኃይለኛ የኮቴ ድምፅ፣

      ከሚንገጫገጩት የጦር ሠረገሎቹ ድምፅና

      ከመንኮራኩሮቹ* የማያባራ ድምፅ የተነሳ

      አባቶች እጃቸው ስለሚዝል

      ልጆቻቸውን ለመርዳት እንኳ ወደ ኋላ አይዞሩም፤

  • ዕንባቆም 1:8
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  8 ፈረሶቻቸው ከነብር ይልቅ ፈጣኖች ናቸው፤

      ከሌሊት ተኩላዎችም ይልቅ ጨካኞች ናቸው።+

      የጦር ፈረሶቻቸው በፍጥነት ይጋልባሉ፤

      ፈረሶቻቸው ከሩቅ ስፍራ ይመጣሉ።

      ለመብላት እንደሚጣደፍ ንስር ተምዘግዝገው ይወርዳሉ።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ