የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 9:8
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  8 ዓለምን* በጽድቅ ይዳኛል፤+

      ለብሔራት ትክክለኛ የፍርድ ውሳኔዎች ያስተላልፋል።+

  • መዝሙር 12:5
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  5 “የተጎሳቆሉት ሰዎች በመጨቆናቸው፣

      ድሆችም በመቃተታቸው፣+

      እርምጃ ለመውሰድ እነሳለሁ” ይላል ይሖዋ።

      “በንቀት ዓይን ከሚመለከቷቸው* ሁሉ እታደጋቸዋለሁ።”

  • ምሳሌ 22:22, 23
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 22 ድሃውን ድሃ ስለሆነ ብቻ አትዝረፈው፤+

      ችግረኛውንም በከተማው በር ላይ ግፍ አትፈጽምበት፤+

      23 ይሖዋ ራሱ ይሟገትላቸዋልና፤+

      የሚያጭበረብሯቸውንም ሰዎች ሕይወት ያጠፋል።*

  • ያዕቆብ 5:4
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 4 እነሆ፣ በእርሻችሁ ላይ ያለውን ሰብል ለሰበሰቡት ሠራተኞች ሳትከፍሏቸው የቀራችሁት ደሞዝ ይጮኻል፤ አጫጆቹም ለእርዳታ የሚያሰሙት ጥሪ ወደ ሠራዊት ጌታ ወደ ይሖዋ* ጆሮ ደርሷል።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ