የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 77:12
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 12 በሥራዎችህም ሁሉ ላይ አሰላስላለሁ፤

      ያከናወንካቸውንም ነገሮች አውጠነጥናለሁ።+

  • መዝሙር 143:5
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  5 የጥንቱን ዘመን አስታውሳለሁ፤

      ባከናወንካቸው ነገሮች ሁሉ ላይ አሰላስላለሁ፤+

      የእጆችህን ሥራ በታላቅ ጉጉት አውጠነጥናለሁ።*

  • ኤርምያስ 9:24
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 24 “ከዚህ ይልቅ የሚኩራራ በዚህ ነገር ይኩራራ፦

      ስለ እኔ ጥልቅ ማስተዋልና እውቀት ያለው በመሆኑ+

      እንዲሁም በምድር ላይ ታማኝ ፍቅር የማሳየው፣ ደግሞም ፍትሕና ጽድቅ የማሰፍነው እኔ ይሖዋ እንደሆንኩ በማወቁ ይኩራራ፤+

      በእነዚህ ነገሮች ደስ እሰኛለሁና”+ ይላል ይሖዋ።

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ