መዝሙር 60:9-12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ወደተከበበችው* ከተማ ማን ይወስደኛል? እስከ ኤዶም ድረስ ማን ይመራኛል?+ 10 አምላክ ሆይ፣ ገሸሽ ያደረግከን አንተ አይደለህም?አምላካችን ሆይ፣ ከሠራዊታችን ጋር አብረህ አትወጣም።+ 11 ከጭንቅ እንድንገላገል እርዳን፤የሰው ማዳን ከንቱ ነውና።+ 12 አምላክ ኃይል ይሰጠናል፤+ጠላቶቻችንንም ይረጋግጣቸዋል።+
9 ወደተከበበችው* ከተማ ማን ይወስደኛል? እስከ ኤዶም ድረስ ማን ይመራኛል?+ 10 አምላክ ሆይ፣ ገሸሽ ያደረግከን አንተ አይደለህም?አምላካችን ሆይ፣ ከሠራዊታችን ጋር አብረህ አትወጣም።+ 11 ከጭንቅ እንድንገላገል እርዳን፤የሰው ማዳን ከንቱ ነውና።+ 12 አምላክ ኃይል ይሰጠናል፤+ጠላቶቻችንንም ይረጋግጣቸዋል።+