-
ዘኁልቁ 6:25አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
25 ይሖዋ ፊቱን ያብራልህ፤+ ሞገሱንም ያሳይህ።
-
-
መዝሙር 4:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 “መልካም ነገር ማን ያሳየናል?” የሚሉ ብዙዎች አሉ።
ይሖዋ ሆይ፣ የፊትህን ብርሃን በላያችን አብራ።+
-