2 ሳሙኤል 12:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ከዚያም ዳዊት ናታንን “በይሖዋ ላይ ኃጢአት ሠርቻለሁ” አለው።+ ናታንም ዳዊትን እንዲህ አለው፦ “ይሖዋም ኃጢአትህን ይቅር ይላል።*+ አትሞትም።+ መዝሙር 86:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ መዝሙር 103:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 እሱ በደልሽን ሁሉ ይቅር ይላል፤+ሕመምሽንም ሁሉ ይፈውሳል፤+ ኢሳይያስ 44:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 በደልህን በደመና፣ኃጢአትህንም ጥቅጥቅ ባለ ደመና እሸፍነዋለሁ።+ ወደ እኔ ተመለስ፤ እኔም እቤዥሃለሁ።+
3 እሱ በደልሽን ሁሉ ይቅር ይላል፤+ሕመምሽንም ሁሉ ይፈውሳል፤+ ኢሳይያስ 44:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 በደልህን በደመና፣ኃጢአትህንም ጥቅጥቅ ባለ ደመና እሸፍነዋለሁ።+ ወደ እኔ ተመለስ፤ እኔም እቤዥሃለሁ።+