የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 39:5, 6
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  5 በእርግጥም ቀኖቼን ጥቂት* አደረግካቸው፤+

      የሕይወት ዘመኔም በፊትህ ከምንም አይቆጠርም።+

      አዎ፣ ሰው ሁሉ ምንም ነገር የማይነካው ቢመስልም እንኳ እንደ እስትንፋስ ነው።+ (ሴላ)

       6 በእርግጥም ሰው ሁሉ የሚመላለሰው እንደ ጥላ ነው።

      ላይ ታች የሚለው* በከንቱ ነው።

      ማን እንደሚጠቀምበት ሳያውቅ ንብረት ያከማቻል።+

  • መክብብ 2:11
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 11 ሆኖም እጆቼ የሠሩትን ሥራ ሁሉና ዳር ለማድረስ የደከምኩበትን ሥራ+ ሁሉ መለስ ብዬ ሳስብ፣ ሁሉ ነገር ከንቱ፣ ነፋስንም እንደማሳደድ መሆኑን አስተዋልኩ፤+ ከፀሐይም በታች እውነተኛ ፋይዳ* ያለው አንዳች ነገር አልነበረም።+

  • መክብብ 2:18
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 18 ከኋላዬ ለሚመጣው ሰው ትቼው ስለምሄድ+ ከፀሐይ በታች እጅግ የደከምኩበትን ሥራ ሁሉ+ ጠላሁ።

  • መክብብ 2:26
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 26 አምላክ እሱን ለሚያስደስት ሰው ጥበብ፣ እውቀትና ደስታ ይሰጣል፤+ ኃጢአተኛ ለሆነው ግን እውነተኛውን አምላክ ለሚያስደስት ሰው ይሰጥ ዘንድ የመሰብሰብና የማከማቸት ሥራ ሰጥቶታል።+ ይህም ከንቱና ነፋስን እንደማሳደድ ነው።

  • ሉቃስ 12:15
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ