-
ምሳሌ 24:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 ጥበበኛ ሰው ኃያል ነው፤+
ሰውም በእውቀት ኃይሉን ይጨምራል።
-
-
መክብብ 7:19አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
19 ጥበብ ጥበበኛውን ሰው፣ በአንድ ከተማ ካሉ አሥር ብርቱ ሰዎች ይበልጥ ኃያል ታደርገዋለች።+
-
-
መክብብ 9:18አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
18 ከጦር መሣሪያ ይልቅ ጥበብ ትሻላለች፤ አንድ ኃጢአተኛ ግን ብዙ መልካም ነገርን ሊያጠፋ ይችላል።+
-