ዘዳግም 16:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 ፍርድን አታዛባ፤+ አድልዎ አትፈጽም+ ወይም ጉቦ አትቀበል፤ ምክንያቱም ጉቦ የጥበበኞችን ዓይን ያሳውራል፤+ የጻድቃንንም ቃል ያጣምማል። ኢሳይያስ 1:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 አለቆችሽ ግትሮችና የሌባ ግብረ አበሮች ናቸው።+ ሁሉም ጉቦ የሚወዱና እጅ መንሻ የሚያሳድዱ ናቸው።+ አባት የሌለው ልጅ ፍትሕ እንዲያገኝ* አያደርጉም፤የመበለቲቱም አቤቱታ ወደ እነሱ አይደርስም።+ ሚክያስ 3:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 መሪዎቿ* በጉቦ ይፈርዳሉ፤+ካህናቷ በክፍያ ያስተምራሉ፤+ነቢያቷም በገንዘብ* ያሟርታሉ።+ ያም ሆኖ “ይሖዋ ከእኛ ጋር አይደለም?+ ምንም ዓይነት ጥፋት አይደርስብንም”+ እያሉ በይሖዋ ይመካሉ።*
23 አለቆችሽ ግትሮችና የሌባ ግብረ አበሮች ናቸው።+ ሁሉም ጉቦ የሚወዱና እጅ መንሻ የሚያሳድዱ ናቸው።+ አባት የሌለው ልጅ ፍትሕ እንዲያገኝ* አያደርጉም፤የመበለቲቱም አቤቱታ ወደ እነሱ አይደርስም።+
11 መሪዎቿ* በጉቦ ይፈርዳሉ፤+ካህናቷ በክፍያ ያስተምራሉ፤+ነቢያቷም በገንዘብ* ያሟርታሉ።+ ያም ሆኖ “ይሖዋ ከእኛ ጋር አይደለም?+ ምንም ዓይነት ጥፋት አይደርስብንም”+ እያሉ በይሖዋ ይመካሉ።*