ሰቆቃወ ኤርምያስ 1:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 በሌሊት አምርራ ታለቅሳለች፤+ እንባዋም በጉንጮቿ ላይ ይወርዳል። ከወዳጆቿ ሁሉ መካከል አንድም የሚያጽናናት የለም።+ ባልንጀሮቿ ሁሉ ከድተዋታል፤+ ጠላት ሆነውባታል። ሰቆቃወ ኤርምያስ 1:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ጽዮን እጆቿን ዘረጋች፤+ የሚያጽናናትም የለም። በያዕቆብ ዙሪያ ያሉት ሁሉ ጠላቶቹ እንዲሆኑ ይሖዋ ትእዛዝ አስተላልፏል።+ ኢየሩሳሌም ለእነሱ አስጸያፊ ነገር ሆናለች።+
2 በሌሊት አምርራ ታለቅሳለች፤+ እንባዋም በጉንጮቿ ላይ ይወርዳል። ከወዳጆቿ ሁሉ መካከል አንድም የሚያጽናናት የለም።+ ባልንጀሮቿ ሁሉ ከድተዋታል፤+ ጠላት ሆነውባታል።
17 ጽዮን እጆቿን ዘረጋች፤+ የሚያጽናናትም የለም። በያዕቆብ ዙሪያ ያሉት ሁሉ ጠላቶቹ እንዲሆኑ ይሖዋ ትእዛዝ አስተላልፏል።+ ኢየሩሳሌም ለእነሱ አስጸያፊ ነገር ሆናለች።+