ዕዝራ 5:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 በዚህ ጊዜ የሰላትያል ልጅ ዘሩባቤልና+ የየሆጼዴቅ ልጅ የሆሹዋ+ በኢየሩሳሌም የነበረውን የአምላክን ቤት መልሰው መገንባት ጀመሩ፤+ አብረዋቸው የነበሩት የአምላክ ነቢያትም ያግዟቸው ነበር።+ ኢሳይያስ 51:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ሰማያትን እዘረጋና የምድርን መሠረት እጥል ዘንድ፣+ጽዮንንም ‘አንቺ ሕዝቤ ነሽ’+ እል ዘንድቃሌን በአፍህ አኖራለሁ፤በእጄም ጥላ እጋርድሃለሁ።+ ኢሳይያስ 66:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 “እኔ የምሠራቸው አዲስ ሰማያትና አዲስ ምድር+ በፊቴ ጸንተው እንደሚኖሩ ሁሉ የእናንተም ዘርና ስማችሁ እንዲሁ ጸንቶ ይኖራል”+ ይላል ይሖዋ። 2 ጴጥሮስ 3:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
2 በዚህ ጊዜ የሰላትያል ልጅ ዘሩባቤልና+ የየሆጼዴቅ ልጅ የሆሹዋ+ በኢየሩሳሌም የነበረውን የአምላክን ቤት መልሰው መገንባት ጀመሩ፤+ አብረዋቸው የነበሩት የአምላክ ነቢያትም ያግዟቸው ነበር።+