ኢሳይያስ 8:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 እነሆ፣ እኔና ይሖዋ የሰጠኝ ልጆች+ በጽዮን ተራራ ከሚኖረው ከሠራዊት ጌታ ከይሖዋ ለእስራኤል እንደተሰጡ ምልክቶችና+ ተአምራት ነን። ኢሳይያስ 24:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 ሙሉ ጨረቃ ትዋረዳለች፤የምታበራው ፀሐይም ታፍራለች፤+የሠራዊት ጌታ ይሖዋ በጽዮን ተራራና+ በኢየሩሳሌም ነግሦአልና፤+በሕዝቡ ሽማግሌዎች ፊት* ክብር ተጎናጽፏል።+
23 ሙሉ ጨረቃ ትዋረዳለች፤የምታበራው ፀሐይም ታፍራለች፤+የሠራዊት ጌታ ይሖዋ በጽዮን ተራራና+ በኢየሩሳሌም ነግሦአልና፤+በሕዝቡ ሽማግሌዎች ፊት* ክብር ተጎናጽፏል።+