የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘፍጥረት 25:13
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 13 የእስማኤል ወንዶች ልጆች ስም በየስማቸውና በየቤተሰብ የዘር ሐረጋቸው ሲዘረዘር የሚከተለው ነው፦ የእስማኤል የበኩር ልጅ ነባዮት+ ከዚያም ቄዳር፣+ አድበዔል፣ ሚብሳም፣+

  • መዝሙር 120:5
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  5 በመሼቅ+ የባዕድ አገር ሰው ሆኜ ስለኖርኩ ወዮልኝ!

      በቄዳር+ ድንኳኖች መካከል ኖሬአለሁ።

  • መኃልየ መኃልይ 1:5
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  5 የኢየሩሳሌም ሴቶች ልጆች ሆይ፣ እኔ ጥቁር ብሆንም ውብ ነኝ፤

      እንደ ቄዳር+ ድንኳኖች፣ እንደ ሰለሞን ድንኳኖችም+ ነኝ።

  • ኢሳይያስ 42:11
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 11 ምድረ በዳውና በዚያ ያሉ ከተሞች፣

      ቄዳር+ ያለችባቸውም ሰፈሮች ድምፃቸውን ከፍ ያድርጉ።+

      ዓለታማ በሆኑ ቦታዎች የሚኖሩ ሰዎች በደስታ እልል ይበሉ፤

      በተራሮችም አናት ላይ ሆነው ይጩኹ።

  • ኤርምያስ 49:28
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 28 ይሖዋ የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነጾር* ስለመታቸው ስለ ቄዳርና+ ስለ ሃጾር መንግሥታት እንዲህ ይላል፦

      “ተነሱ፤ ወደ ቄዳር ውጡ፤

      የምሥራቅንም ሰዎች አጥፉ።

  • ሕዝቅኤል 27:21
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 21 የጠቦቶች፣ የአውራ በጎችና የፍየሎች+ ነጋዴ የሆኑ ዓረቦችንና የቄዳር+ አለቆችን ሁሉ ቀጠርሽ።

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ