-
ኤርምያስ 25:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 “ስለዚህ የሠራዊት ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘“ቃሌን ስለማትታዘዙ፣
-
-
ኤርምያስ 25:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 መላ ምድሪቱ ትወድማለች፤ እንዲሁም አስፈሪ ቦታ ትሆናለች፤ እነዚህም ብሔራት የባቢሎንን ንጉሥ 70 ዓመት ያገለግሉታል።”’+
-
-
ኤርምያስ 27:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 አሁንም እነዚህን ሁሉ አገሮች ለአገልጋዬ ለባቢሎን ንጉሥ ለናቡከደነጾር አሳልፌ ሰጥቻለሁ፤+ የዱር አራዊትም እንኳ እንዲገዙለት አድርጌአለሁ።
-