የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 6:11, 12
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 11 በዚህ ጊዜ “ይሖዋ ሆይ፣ እስከ መቼ ነው?” አልኩ። እሱም እንዲህ አለኝ፦

      “ከተሞች እስኪፈራርሱና የሚኖርባቸው እስኪያጡ፣

      ቤቶችም ሰው አልባ እስኪሆኑ፣

      ምድሪቱም እስክትጠፋና ባድማ እስክትሆን ድረስ ነው፤+

      12 ይሖዋም ሰዎችን ወደ ሩቅ ቦታ እስከሚሰድ፣+

      የምድሪቱም በረሃነት በእጅጉ እስኪስፋፋ ድረስ ነው።

  • ኤርምያስ 26:18
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 18 “የሞረሸቱ ሚክያስ+ በይሁዳ ንጉሥ በሕዝቅያስ+ ዘመን ትንቢት ይናገር ነበር፤ ለይሁዳም ሕዝብ ሁሉ እንዲህ ብሎ ነበር፦ ‘የሠራዊት ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦

      “ጽዮን እንደ እርሻ ትታረሳለች፤

      ኢየሩሳሌም የፍርስራሽ ክምር ትሆናለች፤+

      የቤቱም* ተራራ፣ በጫካ እንዳሉ ከፍ ያሉ ቦታዎች* ይሆናል።”’+

  • ሰቆቃወ ኤርምያስ 2:5
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  5 ይሖዋ እንደ ጠላት ሆነ፤+

      እስራኤልን ዋጠ።

      ማማዎቿን ሁሉ ዋጠ፤

      የተመሸጉ ስፍራዎቿን ሁሉ አወደመ።

      በይሁዳ ሴት ልጅ ዘንድ ለቅሶንና ዋይታን አበዛ።

  • ሕዝቅኤል 36:4
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 4 የእስራኤል ተራሮች ሆይ፣ ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ የተናገረውን ቃል ስሙ! ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ ለተራሮችና ለኮረብቶች፣ ለጅረቶችና ለሸለቆዎች፣ ፈራርሰው ባድማ ለሆኑት ቦታዎችና+ በዙሪያቸው ባሉት ከጥፋት የተረፉ ብሔራት ለተበዘበዙት እንዲሁም መሳለቂያ ለሆኑት የተተዉ ከተሞች ይህን ቃል ተናግሯል፤+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ