የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 4:2
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 2 በዚያን ቀን፣ ይሖዋ እንዲያቆጠቁጥ ያደረገው ተክል ያማረና ክብር የተላበሰ ይሆናል፤ የምድሪቱም ፍሬ ከጥፋት ለተረፉት እስራኤላውያን የኩራት ምንጭና ውበት ይሆንላቸዋል።+

  • ኢሳይያስ 27:6
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  6 በመጪዎቹ ቀናት ያዕቆብ ሥር ይሰዳል፤

      እስራኤል ያብባል እንዲሁም ይለመልማል፤+

      ምድሩንም በምርት ይሞሉታል።+

  • ኢሳይያስ 35:6
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • ኢሳይያስ 51:3
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  3 ይሖዋ ጽዮንን ያጽናናታልና።+

      ፍርስራሾቿን ሁሉ ያጽናናል፤+

      ምድረ በዳዋንም እንደ ኤደን፣+

      በረሃማ ሜዳዋንም እንደ ይሖዋ የአትክልት ስፍራ ያደርጋል።+

      በእሷም ውስጥ ሐሴትና ታላቅ ደስታ

      እንዲሁም ምስጋናና ደስ የሚያሰኝ መዝሙር ይገኛሉ።+

  • ሕዝቅኤል 36:35
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 35 ሰዎችም እንዲህ ይላሉ፦ “ባድማ የነበረው ምድር እንደ ኤደን የአትክልት ስፍራ+ ሆነ፤ ፈራርሰው ባድማና ወና ሆነው የነበሩት ከተሞችም አሁን የተመሸጉ ከተሞችና የሰው መኖሪያ ሆነዋል።”+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ