የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘፀአት 7:3
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 3 እኔ ደግሞ የፈርዖን ልብ እንዲደነድን እፈቅዳለሁ፤+ በግብፅ ምድርም ምልክቶቼንና ተአምራቴን አበዛለሁ።+

  • ዘፀአት 7:5
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 5 በግብፅ ላይ እጄን ስዘረጋና እስራኤላውያንን ከመካከላቸው ሳወጣ ግብፃውያን እኔ ይሖዋ መሆኔን በእርግጥ ያውቃሉ።”+

  • ዘፀአት 9:15, 16
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 15 እስካሁን እጄን ዘርግቼ አንተንም ሆነ ሕዝብህን አጥፊ በሆነ መቅሰፍት በመታኋችሁ ነበር፤ አንተም ከምድር ገጽ ተጠራርገህ በጠፋህ ነበር። 16 ሆኖም ኃይሌን እንዳሳይህና ስሜ በመላው ምድር እንዲታወጅ ስል በሕይወት አቆይቼሃለሁ።+

  • ዘዳግም 4:34
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 34 ወይስ አምላካችሁ ይሖዋ የገዛ ዓይኖቻችሁ እያዩ ለእናንተ በግብፅ እንዳደረገው ሁሉ በፍርድ እርምጃዎች፣* ድንቅ በሆኑ ምልክቶች፣ በተአምራት፣+ በጦርነት፣+ በብርቱ እጅ፣+ በተዘረጋ ክንድና አስፈሪ በሆኑ ሥራዎች+ ከሌላ ብሔር መካከል ለራሱ ብሔር ለመውሰድ ሞክሯል?

  • 2 ሳሙኤል 7:23
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 23 በምድር ላይ እንደ ሕዝብህ እንደ እስራኤል ያለ ሌላ ብሔር ማን አለ?+ አምላክ ሄዶ ለእነሱ ሲል ታላላቅና አስፈሪ ነገሮችን+ በመፈጸም እንዲሁም ስሙን በማስጠራት+ ሕዝቡ አድርጎ ዋጃቸው።+ ከግብፅ ለዋጀኸው ሕዝብ ስትል ብሔራትንና አማልክታቸውን አባረርክ።

  • ኢሳይያስ 63:12
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 12 የከበረ ክንዱ ከሙሴ ቀኝ እጅ ጋር እንዲሄድ ያደረገው፣+

      ለራሱ ዘላለማዊ ስም ለማትረፍ+

      ውኃዎቹን በፊታቸው የከፈለው፣+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ